ፕራይም ተገጣጣሚ አጥር
የ 3 አመት ዋስትና ያለው
🟢 ፕራይም ተገጣጣሚ የኮንክት አጥር ማምረቻ ድርጅት ®️ 🟢 በሀገራችን🇪🇹 የኮንስትራክሽን ስራ ዘርፍ ላይ አዲስና እጅጉን ዘመናዊ የሆነ💡 ተገጣጣሚ የኮንክት አጥር ምርት ይዞ ወደገበያው ተቀላቅሎል 🎁። ድርጅተችን ጥራት👍👏 ፣ ጥንካሬ💪 እንዲሁም ወጪ 💵 እና ግዜን ⏱️
ቆጣቢነትን ያሞሉ ምርቶችን በማምረት ከፍላጎቶ ጋር በቅርበት በመስራት ላይ ይገኛል
እርሶ አብረውን ቢሰሩ የሚፈልጉትን ተገጣጣሚ የኮንክት አጥር ምርቶቻችንን ባሻዎት
ዲዛይን እንዲሁም ሳይዝ አምርተን በሚያስገርምና ቅናሽ በሆነ ዋጋ ባሉበት ቦታ
በቅልጥፍና እናቀርብሎታለን ። ——————————————————————————————–
ፕራይም ተገጣጣሚ የኮንክሪት አጥር ማምረቻ ድርጅታችን ከምርት እና ቅርቦት ባለፈ
የደንበኞቻችን ስጋት ፣ ወጪ ፣ እና ጭንቀትን ለመቀነስ መፍትሄዎችን ልናቀርብሎት
ተዘጋጅተናል …
ድርጅታችን ፡-
👉 የደንበኛ ልዩ ፍላጎት ያማከለ የምርት አቅርቦት
👉 የማጓጓዝ አገልግሎት
👉 የ ቴክኒክ እገዛ
👉 ነጻ ልኬት እና የማማከር አገልግሎቶችን እንሰጣለን
📌 በፈለጉት ብዛት እና ሳይዝ እንዲሁም ዲዛይን የማምረት አቅም ያለው ድርጅት
ነው፡፡
✅ ስለ ድርጅታችን ምርት እና አገልገሎት ተጨማሪ መረጃዎችን ማግኝት ካስፈለጎ
በስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን 📞 ። 0930004440 ************************************************************ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ምርት‼️
Reviews
There are no reviews yet.