ፕራይም ኮት
𝕡𝕣𝕚𝕞 𝕔𝕠𝕒𝕥/ፕራይም ኮት
◆ ለአዲሥ ቤት ሠሪዎች ትልቅ የምሥራች፤
◆ ለልሥን ሥራ የሚዉል አዲሥ ቴክኖሎጂ፤
◆ የተለመደዉን ልሥን(cement plastering) ሥራን ሙሉ በሙሉ የሚያሥቀር፤
◆ prime coat ሲጠቀሙ ሚያገኙዋቸዉ ጥቅሞች፦
❶ ገንዘብ ቆጣቢ ነዉ፤ cement plastering ሰለሚያሥቀር፤
❷ ጊዜና ጉልበት ይቆጥባል
ምንም ሣያሥፈለግዉ ወዲያዉ እንዳለቀ በ48 ሠዐት ውሥጥ ቀጣዩን ሥራችን መጀመር ያሥችለናል፤
❸ ምንም ዓይነት side effect/የጎንዮሽ ጉዳት በባለሙያዎች ላይ የለዉም፤
☞ prim coat ቀጥታ
◆block ◆beam
◆column ◆slab
ላይ መጠቀም እንችላለን፤
☞ ትላልቅ ፕሮጀክቶች አና ህንፃወች እሄን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ላይ ይገኛሉ፤
☞ በተጨማሪም፦
◆ጅፕሠም ቻክ(gypsum chuck)
◆ ጂፕሠም ቦርድ(gypsum board)
◆ gypsum block(gypsum block) እናመርታለን ፤ እንሠራለን።
☞ ከፈለጉ እቃዉን ይዘዙን፤ ፕራይም ኮት (material) እና ጂፕሰም ያሉበት ቦታ ድረሥ አናመጣለን፤
☞ ብቁ እና የሠለጠኑ ባለሞያወች አሉን፤
☞ በተመቾት ጊዜ ደዉለዉ ያናግሩን፤
✆ 0943389968
✆ 0918374161
t.me/seedconmart
General Inquiries
There are no inquiries yet.
Reviews
There are no reviews yet.